መልካም ብሔራዊ የሐኪሞች ቀን

‘ከራስ በላይ አገልግሎት’ ‘Service Above Self’
ለሁለት ሳምንት የዘለቀው የብሔራዊ ሐኪሞች በዛሬው ቀን በኢትዮጵያ የሕክምና ማኅበር ዋና
ጽ/ ቤት በተደረገ ጋዜጣዊ መግለጫ ተጠቃሏል፡፡

ይህንን በማስመልከትም የማህበራችን አባላት ለሆኑ ሀኪሞች ከዛሬ ሃምሌ 09/2013 ጀምሮ በ ላንሴት የውስጥ ደዌ እና የቀዶ ጥገና ማዕከል ከ15 – 40% የአገልግሎት ቅናሽ እንደሚያገኙ በደስታ እናበስራልን:: ( የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር የታደሰ አባልነት የመታወቂያ ካርድ ያላቸው ሀኪሞች ብቻ )

በድጋሚ ከራስ በላይ አገልግሎት ለሚሰጡን የሀገራችን ሐኪሞች ምስጋናችን እያቀረብን
አራተኛውን ብሄራዊ ሀኪሞች ቀንን አስመልክቶ የማህበራችን አጋር ድርጅት ለሆነው ላንሴት የውስጥ ደዌ እና የቀዶ ጥገና ማእከል ላበረክትው የላቀ አስትዋፆም እናመሰግናለን::

Happy National Doctors’ Day 2021

In conclusion of the two week long celebration of National Doctors’ Day, a press conference was conducted today at the Ethiopian Medical Association Head office.

We are pleased to announce wonderful news to our association members (with renewed EMA membership Identification Cards) that they will be receiving a 15-40% discounted service at LANCET Medical and Surgical Center starting today July16/2021.

As we once again show gratitude towards Ethiopian Doctors for their Services above self, we’d like to thank our partner LANCET Medical and Surgical Center for there remarkable collaboration in honor of the 4th National Doctor’s Day.