ኮቪድ-19 ወረርሽኝ

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን በአለም የጤና ድርጅት (WHO) እንደወረርሽኝ(Pandemic) ከተፊየደ በዛሬው እለት ድፍን አንድ አመት እስቆጥሯል::

ባሳለፍንው ሳምንት ከመቼዉም ግዜ በበለጠ በሀገራችንቫይረሱ የመሰራጨት አቅሙን ጨምሮ አስጊ የሆነ ደረጃ ላይ ደርሷል::

በየትኛውም ቦታ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ ተገቢውን የጥንቃቄ መንገዶችን በመተግበር ስርጭቱን ለመግታት የበኩላችንን አስተዋጽኦ እናርግ :: የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር