የሀዘን መግለጫ May 6, 2021May 6, 2021 EMA Editor የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር በዶ/ር መስፍን ነስሩ ሕልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸው ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲሁም ለሥራ ባልደረቦቻቸው መጽናናትን ይመኛል።