የሞት ምክንያት ምዝገባ ምስክር ወረቀት

የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ከቫይታል ስትራቴጂ ጋር በመተባበር በዓለም አቀፍ በሽታዎች አመዘጋገብና አመዳደብ መሰረት በህክምና የተረጋገጠ የሞት ምክንያት ምዝገባ ምስክር ወረቀት አሰራርን አስመልክቶ ከተመረጡ አምስት የህክምና ትምህርት ከሚሰጡ ዩኒቨርስቲዎች ጋር በቢሾፍቱ ከተማ ምክክር እያካሄደ ነው፡፡