የአንዲት የ8 ዓመት ህጻን የምስጋና ደብዳቤ August 17, 2022August 17, 2022 EMA Editor ዶክተር ደመቀ መኮንን ይባላል በሚሰራበት አንድ የህክምና ተቋም ውስጥ ክትትል የሚያደርግላት አንዲት የ8 ዓመት ህጻን ምስጋናዋን ልብ በሚነካ መልኩ በጽሁፍ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ገልጻለታለች፡፡ በዚህ አጋጣሚ ልክ እንደ ዶ/ር ደመቀ ማህበረሰባችሁን በሚደነቅ ትጋት እያገለገላችሁ ላላችሁ ኢትዮጵያውያን ዶክተሮች ሁሉ ባላችሁበት ምስጋናችን ይድረሳችሁ እንላለን፡፡