የዝንጀሮ ፈንጣጣ (Monkeypox) በሽታ

አዲሱን የዝንጀሮ ፈንጣጣ (Monkeypox) በሽታ አስመልክቶ የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ተግባር ይግዛው ከሸገር ኤፍ ኤም ጋር ያደረጉትን አጭር ቆይታ ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ያድምጡ፡፡ ይህ በሽታ Smallpox እንዳል ሆነ እናሳውቃለን።

https://tinyurl.com/2h7wzhf9