መልካም የሴቶች ቀን!

በአለም አቀፍ ለ113ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ48ኛ ጊዜ የሚከበረዉ ማርች 8 “ሴቶችን እናብቃ ሰላምና ልማት እናረጋግጥ” ለመላው የሀገራችን ሴቶች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!!!የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር!

የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር 60ኛው ዓመታዊ የሕክምና ጉባኤና ዓለም አቀፍ የጤና አዉደ ርዕይ አስመልክቶ የተዘጋጀ ጋዜጣዊ መግለጫ

የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር ከተመሰረተ 1954ዓ.ም ጀምሮ በህክምና አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት፣ በታካሚዎች ደህንነት እና በአጠቃላይ በህክምናው ዘርፍ ቁልፍ ሚና በመጫወት አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ማህበር ነው፡፡ የማህበሩ ራዕይ ጥራት ያለው የጤና አገልግሎት ማግኘት የሚችል ጤናማና የበለፀገ ማህበረሰብ ማየት ነው፡፡ ይህንን እውን ለማድረግ Read More …

የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር በሃገራችን የሚገኙ የህክምና ትምህርት ቤቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያለው ተቋም ለመገንባት ግልጽ ዕቅድ አውጥተው መንቀሳቀስ እንዳለባቸው አሳሰበ፡፡

በሃገራችን የሚገኙ የህክምና ትምህርት ቤቶች የተሳተፉበት እውቅና አሰጣጥ (Accreditation) ዙሪያ የሚመክር መድረክ የሚመለከታቸው የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በአዲስ አባባ ተካሄደ፡፡ በመድረኩ የተገኙት በጤና ሚኒስቴር የጤና ዘርፍ የሰው ሃብት ልማትና ማሻሻያ መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ አሰግድ ሳሙኤል የሕክምና ትምህርት አሰጣጥ ጥራት Read More …

Page 1 of 29
1 2 3 29