ጥቆማ ለመስጠት

የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበርን ለመጪዎቹ ሶስት ዓመታት ለመምራት የሚችሉ እጩ የቦርድ አባላት ጥቆማ እንድታደርጉ ለውድ የማህበሩ አባላት ጥሪ እናቀርባለን፡፡ ጥቆማ ለመስጠት ? ይጫኑ https://forms.gle/6CuYzF5byUskUcVk9ለማንኛውም የአባልነት ጥያቄዎ ዌብ ሳይታችንን? https://www.ethiopianmedicalass.org/become-a-member/ ይጎብኙ ወይም 0115521776 ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉ፡፡

በኮቪድ 19 ክትባት ዙሪያ የግንዛቤ እና የአመለካከት ክፍተቶች ላይ ለመስራት ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ::

የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ እና ከፒኤስ አይ ኢትዮጵያ ጋር በትብብር በመሆን የኮቪድ 19 ክትባትን አስመልክቶ ባዘጋጀው የምክክር መድረክ የሜዲካል ዳይሬክተሮችና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል፡፡በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የእናቶችና ህጻናት ዳይሬክተር ወ/ት ስንዱ መኩሪያ Read More …

Page 3 of 28
1 2 3 4 5 28