መልካም ብሔራዊ የሐኪሞች ቀን

‘ከራስ በላይ አገልግሎት’ ‘Service Above Self’ለሁለት ሳምንት የዘለቀው የብሔራዊ ሐኪሞች በዛሬው ቀን በኢትዮጵያ የሕክምና ማኅበር ዋናጽ/ ቤት በተደረገ ጋዜጣዊ መግለጫ ተጠቃሏል፡፡ ይህንን በማስመልከትም የማህበራችን አባላት ለሆኑ ሀኪሞች ከዛሬ ሃምሌ 09/2013 ጀምሮ በ ላንሴት የውስጥ ደዌ እና የቀዶ ጥገና ማዕከል ከ15 Read More …

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ 8ኛ ቅርንጫፍ ተከፈተ

ኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ዛሬ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ስምንተኛ ቅርንጫፉን ከ 60 በላይ የሚሆኑ የህክምና ባለሞያዎች በተሳተፉበት ከፍቷል፡፡ የማህበሩ ፕሬዝደንት ዶ/ር ገመቺስ ማሞ ለጉባኤው ስለ ህክምና ማህበሩ ጠቅላላ ገለጻ ያደረጉ ሲሆን ከጉባዔው የተነሱ ጥያቄዎችም ምላሽ ተሰጥቶበታል፡፡ ከ ጥያቄዎቹም ውስጥ በአገር አቀፍ Read More …

በሙያ መስክ የላቀ ልዩ ሥራና አገልግሎት ተሸላሚ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ዓለሙ

ጎንደር ምንጭ፡ #አስቻለው አባይነህ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ እ.ኤ.አ ታህሣስ 15/1971 በጐንደር ከተማ ተወለዱ፡፡ የአንደኛ፣ የመካከለኛ ሁለተኛ ደረጃ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በጐንደር ህብረት፣ አፄ በካፋ እና ፋሲለደስ ትምህርት ቤቶች እኤአ ከ1976 እስከ 1987 ባሉት ጊዜያት አጠናቀዋል፡፡  እኤአ በ1995 ከጅማ ዩኒቨርስቲ Read More …