ጥቆማ ለመስጠት

የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበርን ለመጪዎቹ ሶስት ዓመታት ለመምራት የሚችሉ እጩ የቦርድ አባላት ጥቆማ እንድታደርጉ ለውድ የማህበሩ አባላት ጥሪ እናቀርባለን፡፡ ጥቆማ ለመስጠት 👉 ይጫኑ https://forms.gle/6CuYzF5byUskUcVk9ለማንኛውም የአባልነት ጥያቄዎ ዌብ ሳይታችንን👉 https://www.ethiopianmedicalass.org/become-a-member/ ይጎብኙ ወይም 0115521776 ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉ፡፡

Page 3 of 14
1 2 3 4 5 14