የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጳውሎስ ቁአና አረፉ

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የዓይን ሐኪም የሆኑት እና የኢተዮጵያ ሕክምና ማህበርን በፕሬዝዳንትነት የመሩት ዶክተር ጳውሎስ ቁአና በ97 ዓመታቸው አረፉ፡፡ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የዓይን ሐኪም እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የዓይን ሕክምና ትምህርት ክፍል መስራች የሆኑት እንዲሁም የኢትዮጵያ ህክምና ማህበርን በፕሬዝዳንትነት እ.አ.አ ከ1971 እስከ 1976 Read More …

We have proudly celebrated the 9th National Doctors’ Day at Tikur Anbessa Specialized Hospital under the theme “Anchors of the Nation: Honoring the Resilience of Ethiopian Doctors amid Unprecedented Challenges” Beyond the celebration, the gathering was a powerful reminder of Read More …

Dear Members,

The Ministry of Health has released the National Guideline for Marburg Virus Disease for case management and facility readiness. 📄 Download Guideline Ethiopian Medical Association (EMA)

ዶ/ር ፈቀደ አግዋር

ልዩ ተሸላሚ በአዲስ አበባ ከተማ መሳለሚያ፤ አማኑኤል ሆስፒታል አካባቢ ነው የተወለዱት፡፡ የ1ኛ እና የ2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በሰላም በር አንደኛና መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እና በአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተከታትለዋል፡፡ የመጀመሪያ የህክምና ዶክትሬት ዲግሪያቸውን የጎንደር ህክምና ሣይንስ ኮሌጅ ያገኙ Read More …

ዶ/ር ኮከብ መሐመድ

የህይወት ዘመን የላቀ የሙያ አገልግሎት ተሸላሚ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ በደደር ወረዳ ተወለዱ፡፡ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በጅማና በአዲስ አበባ ተምረዋል፡፡ የህክምና ዲግሪያቸውን ከጎንደር ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ ያገኙ ሲሆን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ደግሞ የማህፀንና ፅንስ ህክምና ትምህርታቸውን ተከታትለዋል፡፡ ከ38 ዓመት Read More …

Page 1 of 18
1 2 3 18