ዶ/ር መረርቱ ተመስገን

ዶ/ር መረርቱ ተመስገንበተለያዩ የሥራ ሃላፊነቶች የላቀ አገልግሎት ተሸላሚ የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር የቦርድ አባል የሆኑት ዶ/ር መረርቱ ተመስገን በኦሮሚያ ክልል በነቀምት ከተማ ተወለዱ፡፡ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በኪዳነ ምሕረት ት/ቤት፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአ/አ ከተማ ቤተል መካነ ኢየሱስ ት/ቤት ተከታትለዋል፡፡የመጀመሪያ የሕክምና ዲግሪያቸውን Read More …

ከኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

ግንቦት 10 ቀን 2017ዓ.ም አዲስ አበባ፤ ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር በአገሪቱ ሃኪሞች እንዲሁም የጤና ባለሙያዎች የሚነሱ ጥያቄዎችን አስመልክቶ ለጉዳዩ ትኩረት በመስጠት የተለያዩ የሙያ ማህበራትን እና ስፔሻሊቲ ሶሳይቲዎችን በማስተባበር ዉይይት በማድረግ እንዲሁም ሙያ ማህበራቱ ከጤና ሚኒስቴር ጋር ተከታታይ ውይይቶች እንዲያደረጉ በማመቻቸት Read More …

የነሐሴው ነጻ የሕክምና አገልግሎት

በክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት የኢትዮጵያ ሕክምና ማኅበር ከጌራ የቤት ለቤት ሕክምና እና የሐኪሞች ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ግቢ ውስጥ ለሕክምና መክፈል ለማይችሉ የማህበረሰብ ክፍሎች የነፃ ህክምና አገልግሎት ሰጠ፡፡ ማህበራችን መርሃግብሩ የውስጥ ደዌ፣ የቀዶ ጥገና፣ የቆዳ፣ Read More …

Page 2 of 18
1 2 3 4 18