የኢትዮጵያ ህክማና ማህበር አንጋፋ አባል እና የሜዲካል ጆርናል የቦርድ አባል እንዲሁም ምክትል ሰብሳቢ በመሆን ለረጅም ጊዜ ያገለገሉት ፕሮፌሰር ፍቅሬ እንቁስላሴ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም በዛሬው ዕለት ጥቅምት 17 ቀን 2017ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር በፕሮፌሰር ፍቅሬ ሞት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸው ፣ ለወዳጆቻቸው እና ለስራ ባለደረቦቻቸው በማህበሩ ስም መፅናናትን እየተመኘን የስርዓተ ቀብር መርሀ ግብሩ በቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ በነገው ዕለት ጥቅምት 18 ቀን ከቀኑ 2012ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የኢትዮጰያ ህክምና ማህበር

Vision

EMA envisions seeing a healthy and prosperous Ethiopian community with access to quality health services.

Mission

EMA’s mission is to:

  • Ensure that the community gets quality heath service and care;
  • Promote the highest standards in medical education, science, art and practice and
  • Ensure the rights and benefits of medical professionals (doctors) and act as their voice.

kirkos Sub-City
Roosevelt street, In-front of Africa Union main gate
Tel: 251 115 521776/251 115 547982
Fax: 251 115 151005
email: ethiopianmed@gmail.com
www.ethiopianmedicalass.org
Copyright © Ethiopian Medical Association 2020 All rights Reserved.

Go to top