ለስራ ምቹ ባልሆነ እና ደህንነቱ ባልተጠበቀ ሁኔታ ውስጥ የሚያገለግሉ የጤና ባለሙያዎች በሚደርስባችው ጫና ምክንያት የታካሚዎች ደህንነት አጠባበቅ ስራ ላይ የህክምና ስህተቶች ሊፈጠሩ እንደሚችሉ ጥናቶች ያሳያሉ ፡፡ ስለሆነም የዘንድሮው የአለም የታካሚዎች ደህንነት ቀን “የጤና ባለሙያዎች ደህንነት ለታካሚዎች ደህንነት” በሚል መሪ ቃል ዛሬ በአለም አቀፍ ደረጃ ሲከበር ይውላል፡፡ የአለም የጤና ድርጅት ሁሉም 194 አባላቱ በተገኙበት ግንቦት 2019 (እ.ኤ.እ) ባደረገው አጠቃላይ ስብሰባ ላይ የአለም የታካሚዎች ደህንነት ቀን በየአመቱ መስከረም 17 (እ.ኤ.አ) እንዲከበር መወሰኑ ይታወሳል፡፡

 

Vision

EMA envisions seeing a healthy and prosperous Ethiopian community with access to quality health services.

Mission

EMA’s mission is to:

  • Ensure that the community gets quality heath service and care;
  • Promote the highest standards in medical education, science, art and practice and
  • Ensure the rights and benefits of medical professionals (doctors) and act as their voice.

kirkos Sub-City
Roosevelt street, In-front of Africa Union main gate
Tel: 251 115 521776/251 115 547982
Fax: 251 115 151005
email: ethiopianmed@gmail.com
www.ethiopianmedicalass.org
Copyright © Ethiopian Medical Association 2020 All rights Reserved.

Go to top