የማህፀንና ፅንስ ሀኪም የነበሩት ዶ/ር ዮናስ ጌታቸው ባጋጠማቸው የጤና እክል ምክንያት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሕክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው ማክሰኞ ጥቅምት 17፣ 2013 ዓ.ም ምሽት ሕይወታቸው አልፏል።
ትላንት ከ8 ሰአት ጀምሮ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የአስክሬን ሽኝት ፕሮግራም የተደረገላቸው ሲሆን የቀብር ስነ ስርአቱ ዛሬ እኩለ ቀን ላይ የሚፈጸም ይሆናል፡፡
የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር በዶ/ር ዮናሰ ጌታቸው ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለጸ ለቤተሰባቸውና ለወዳጆቻቸው ሁሉ መጽናናትን ይመኛል፡፡

Vision

EMA envisions seeing a healthy and prosperous Ethiopian community with access to quality health services.

Mission

EMA’s mission is to:

  • Ensure that the community gets quality heath service and care;
  • Promote the highest standards in medical education, science, art and practice and
  • Ensure the rights and benefits of medical professionals (doctors) and act as their voice.

Health professionals, Continuing professional development (CPD)

kirkos Sub-City
Roosevelt street, In-front of Africa Union main gate
Tel: 251 115 521776/251 115 547982
Fax: 251 115 151005
email: ethiopianmed@gmail.com
www.ethiopianmedicalass.org
Copyright © Ethiopian Medical Association 2020 All rights Reserved.

Go to top