ብዛት ያላቸው የኢትዮጵያ ሀኪሞች ሌት ተቀን ከሚያበረክቱት የህክምና አገልግሎት በተጨማሪ የተለያዩ የበጎ አራጎት ድርጅቶችን አቋቋሙው ህዝባቸውን እንደሚያገልግሉ ይታወቃል ::
አራተኛውን የሀገር አቀፍ ሀኪምች ቀን በማስመልከት የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ከራስ በላይ አግልግሎት የሚሰጡ እና በሀኪሞች የተቋቋሙ ድርጅቶች እንዲጠቁሙ ለአባላቹ ባደረገው ጥሪ መሰረትም ከዚህ በታች ያሉትን የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እናስተዋውቃችሁ..
In addition to the surplus Medical Services that Ethiopian doctors provide day in and day out , Many have set up various charitable organizations to serve their people.
In honor of fourth National Doctors day, Ethiopian Medical Association called out upon its standing committee members to point out charity organizations established and lead by doctors, We are therefore honored to introduce you to…