RIDE

ራይድ #RIDE የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በሚደረገው ጥረት በተለያዩ የህክምና ተቋማት እያገለገሉ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች እንዲሆን 50,000 የአፍ መሸፈኛ ማስኮችን ለኢትዮጵያ ህክምና ማህበር አስረክቧል።

ዶ/ር ገመቺስ ማሞ “ለህክምና ባለሙዎች የተሰጠው ትኩረት በቂ እንዳልሆነ ተናገሩ”

መጋቢት 28/2011 ኢ.ህ.ማ የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ገመቺስ ማሞ በሀገሪቱ ጥራት ያለው የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ `ለህክምና ባለሙዎች የተሰጠው ትኩረት በቂ እንዳልሆነ ተናገሩ፡፡ ፕሬዝዳንቱ ይህንን ያሉት የደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ ያሰለጠናቸውን 42 ሐኪሞችን ባስመረቀበት ወቅት ነው፡፡ ፕሬዝዳንቱ በአሁን ሰዓት ከተለያዩ Read More …

ተመርቀው ስራ ያልያዙ ከ 450 በላይ የሚሆኑ የሃኪሞች ምደባ መካሄድ ጀመረ፡፡

ሚያዚያ 3/2011 ኢ.ሕ.ማ. የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ከዚህ በፊት ከተለያዩ የትምህርት ተቋማት ተመርቀው የወጡ በርካታ ሰልጣኞችን በህክምና ተቋማት መድቦ አለማሰራት አሳሳቢ እንደሆነበት መግለጹ ይታወሳል፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ችግሩ እልባት እንዲያገኝ የበኩሉን ጥረት እያደረገ ሲሆን በዛሬው እለት የጤና ሚኒስቴር ተመርቀው Read More …

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ 8ኛ ቅርንጫፍ ተከፈተ

ኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ዛሬ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ስምንተኛ ቅርንጫፉን ከ 60 በላይ የሚሆኑ የህክምና ባለሞያዎች በተሳተፉበት ከፍቷል፡፡ የማህበሩ ፕሬዝደንት ዶ/ር ገመቺስ ማሞ ለጉባኤው ስለ ህክምና ማህበሩ ጠቅላላ ገለጻ ያደረጉ ሲሆን ከጉባዔው የተነሱ ጥያቄዎችም ምላሽ ተሰጥቶበታል፡፡ ከ ጥያቄዎቹም ውስጥ በአገር አቀፍ Read More …

Page 29 of 31
1 27 28 29 30 31