ዕውቁ ፕሮፌሰር አስፋው አጥናፉ አረፉ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሕክምና ትምሕርት ቤት፣ የራዲዮሎጂ ትምሕርት ክፍል ባልደረባ የነበሩት ፕሮፌሰር አስፋው አጥናፉ፣ ባደረባቸው ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ዓርብ ግንቦት 9 ቀን 2016 ዓ.ም አርፈዋል፡፡ ፕሮፌሰር አስፋው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ፋከልቲ፣ የሕክምና ዶክትሬት ዲግሪያቸውን በ1976 Read More …

Ethiopian Medical Journal

The Ethiopian Medical Journal proudly introduces its abstract publication services. We now publish abstracts from a range of scientific conferences and symposia. Submit your collection of abstracts to the pioneering Ethiopian Medical Journal. Contact us at emj@ethiopianmedicalass.org for more information.

የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር ለጤና ባለሙያው የተጠናከረ የጤና ኢንሹራንስ ስርዓት እንዲኖር ለመስራት ከሚሹ ሁሉ ጋር ለመስራት ዝግጁ ነው፡፡

ባለፉት ቀናት ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ሐኪሞች ሁሉም የአቅሙን ለማድረግ ሲረባረብ ተመልክተናል፡፡ በእውነት ፍጹም ኢትዮጵያዊ በጎነት የታየበት የአቅምን ብቻ ሳይሆን ያለውን የሰጠም ሰው ተመልክተናል፡፡ ይሁንና የነዚህን ሁለት ውድ ሃኪሞቻችንን ህይወት ከመታደግ በተጨማሪ በቀጣይ ለሚያጋጥሙ ችግሮች መሰረታዊ በሚባል ሁኔታ ተጨባጭ ለውጥ ለማምጣት በሚያስችል Read More …

Page 1 of 14
1 2 3 14