
ዶ/ር ዳኛቸው ሺበሺ በጥቁር አንበሳ የጤና ሳይንስ ትምህርት ቤት የቆዳ እና አባለዘር ትምህርት ክፍል ሃላፊ ሲጀመር… የቆዳና አባለዘር ህክምና ትምህርትም ሆነ ህክምናው በአግባቡ በአገራችን በማይሰጥበት ዘመን ፖላንድ ነው የህክምና ዘርፉን ያጠኑት… “ለትምህር ከወጣሁ አይቀር” ብለውም ሰብ ስፔሻሊቲቸውን እና ፒ ኤች Read More …
ዶ/ር ዳኛቸው ሺበሺ በጥቁር አንበሳ የጤና ሳይንስ ትምህርት ቤት የቆዳ እና አባለዘር ትምህርት ክፍል ሃላፊ ሲጀመር… የቆዳና አባለዘር ህክምና ትምህርትም ሆነ ህክምናው በአግባቡ በአገራችን በማይሰጥበት ዘመን ፖላንድ ነው የህክምና ዘርፉን ያጠኑት… “ለትምህር ከወጣሁ አይቀር” ብለውም ሰብ ስፔሻሊቲቸውን እና ፒ ኤች Read More …
Ethiopian Medical Association opened its first branch office in Mekele town on Dec 25,2016.The branch office will carry all activities as do the main office in Addis ababa; and it will serve for Tigray and Afar Regions physicians. EMA has Read More …
የማህፀንና ፅንስ ሀኪም የነበሩት ዶ/ር ዮናስ ጌታቸው ባጋጠማቸው የጤና እክል ምክንያት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሕክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው ማክሰኞ ጥቅምት 17፣ 2013 ዓ.ም ምሽት ሕይወታቸው አልፏል።ትላንት ከ8 ሰአት ጀምሮ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የአስክሬን ሽኝት ፕሮግራም የተደረገላቸው ሲሆን የቀብር ስነ ስርአቱ ዛሬ Read More …
የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር በዶክተር ፍሰሃየ አለምሰገድ ተስፋሚካኤል (ተባባሪ ፕሮፌሰር) ህልፈተ ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻል፡፡ ዶክተር ፍሰሃየ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ የህብረተሰብ ጤና ትምህርት ቤት በኢፒዲምዮሎጂ ትምህርት ክፍል ባልደረባ የነበሩት ሲሆን የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ለመከላከልና ለመቆጣጠር በሞያቸው ሕብረተሰባቸውን በማገልገል ላይ እያሉ በኮሮና Read More …
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተደረገ ስላለው ጥረት የኢትዮጵያ ጤና ሚንስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ፣ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዮት ዳይረክተር ጀኔራል ዶ/ር ኢባ አባተ፣ የኮቪድ ህክምና አሰጣጥ ግብረ ሃይል አስተባባሪ ዶ/ር ወልደሰንበት ዋጋነው እና በጤና ሙያ ማህበራት የተመሰረተውን የኮቪድ አማካሪ Read More …
ዶክተር ንጉስ ሸጋው ከባህር ዳር ከተማ 43ኪ.ሜ ርቆ በሚገኘው አዴት ሆስፒታል ለህብረተሰቡ አገልግሎት የሚሰጥ ባለሙያ ነበር፡፡ ባጋጠመው የደም ካንሰር ህመም ምክንያት በጥቁር አንበሳ ሪፍራል ሆሰፒታል ውስጥ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቷል፡፡ በተደረገለት ምርመራም የህመሙ ደረጃ ወደ ውጪ ሀገር ሄዶ መታከም እንዳለበት የሚያሳይ Read More …