የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር በሀገራችን ብሎም በዓለም አቀፍ ደረጃ በወረርሽኝ መልክ የተከሰተውን የኮቪድ-19 ቫይረስን ለመከላከል ብሎም ለመቆጣጠር በጤና ሚኒስቴርና አጋር ድርጅቶች ድጋፍ ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ማህበር ፣ ከኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና መኮንኖች ማህበር ፣ የኢትጵያ ነርሶች ማህበርና ከኢትዮጵያ የአካባቢ ጤና ባለሙያዎች Read More …
Category: News
COVID-19 emergency response training
EMA, EPHA, ENA, EEHPA and EPHOA-E conducted the first phase of COVID-19 emergency response training in three rounds from March 19, 2020 to April.04, 2020 in Addis Ababa, at ALERT hospital training center and Menelik II health Science College. The Read More …
የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ምላሽ ያስፈልጋቸዋል ብሎ ካነሳቸው ጥቂት ነጥቦች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል:-

የህክምና ባለሙያው በስራ ቦታው ላይ በተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የሚደርሱበት የተለያዩ አካላዊና ሞራላዊ ጥቃቶች እንዲሁም ተገቢነት የሌላቸው የህክምና ሃላፊነት ክሶች ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ሁኔታ ስራውን ተረጋግቶ እንዳይሰራ እያደረጉት ነው ፡ በተጨማሪም የህክምና ስህተት የሚመረመርበትና የሚዳኝበት የሕግ ስርአት የህክምና ሙያ ስራን Read More …
Congratulation on Becoming a Professor

The Ethiopian Medical Association would like to take this opportunity tocongratulate Prof. Shitaye Alemu for her new academic title. This is a special moment indeed. Her determination and enthusiasm has enabled her to go on boardthis new chapter of life. Read More …
የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ግንቦት 8/2011 ዓ.ም የሰጠውን ጋዜጣዊ መግለጫ ሙሉ ይዘትን ይከታተሉ
የኢትዮጵ ህክምና ማህበር ስብሰባውን አቋርጦ ወጣ

የኢትዮጵ ህክምና ማህበር በጤና ሚኒስቴር በኩል በመዘጋጀት ላይ የሚገኘው የጤና ባለሙያዎች ምዝገባና የሙያ ስራ ፍቃድ አሰጣጥ ላይ ተሳትፎ ያላደረገበት መሆኑንና መመሪያው ስራ ላይ በሚውልበት ወቅት ሙያውን የሚቃረን ሆኖካገኘው ተቃውሞውን እንደሚያቀርብ አስታውቋል፡፡ የማህበሩ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ገመቺስ ማሞ ዛሬ ነሐሴ 1/2011 ዓ.ም Read More …
የሀዘን መግለጫ

የኢትዮጵያ ህክማና ማህበር አንጋፋ አባል እና የሜዲካል ጆርናል የቦርድ አባል እንዲሁም ምክትል ሰብሳቢ በመሆን ለረጅም ጊዜ ያገለገሉት ፕሮፌሰር ፍቅሬ እንቁስላሴ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም በዛሬው ዕለት ጥቅምት 17 ቀን 2017ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡ የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር በፕሮፌሰር ፍቅሬ ሞት የተሰማውን Read More …
We would like to congratulate Dr Berhanu Nega

Dr. Berhanu Nega, an Ethiopian General Surgeon as well as Cardiothoracic Surgeon, has become a Fellow of the American College of Surgeons (FACS) The letters FACS (Fellow, American College of Surgeons) after a surgeon’s name mean that the surgeon’s education Read More …
Ethiopia Modeling and Projections Webinar

The Ethiopian Health Professionals Advisory Council on COVID-19 and The Ethiopian Diaspora High-Level Advisory Council on COVID-19 in Partnership with the Ministry of Health and Ethiopian Public Health Institute invites you to a Zoom meeting Date and Time: Thursday, Apr Read More …