በዶክተር ታዘባቸው ጉዳይ በኢትዮጵያ ህክምና ማህበር የተሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ የተሰጠ መረጃ

የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር በተማሪ ቢኒያም ኢሳያስ ጉዳይ ላይ ከመጋቢት 26 ቀን 2014ዓ.ም ጀምሮ ሲሰራ የቆየ ሲሆን የመጀመሪያ ዲግሪ የህክምና ትምህርቱን እንዲጨርስና እና የድህረ ምረቃ ትምህርት ለመከታተል የሚያስችል ድጋፍ እንዲደረግለት ከጤና ሚኒስቴር፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲና ከኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌደሬሽን ጋር Read More …

በሃገር አቀፍ ደረጃ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች በማህበረሰቡ ላይ እያደረሱ ያለው ጉዳት ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ፡፡

የኢትዮጵያ ሕክምና ማህበር ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት ባህል እና ስፖርት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር በጋራ በመሆን ጤናማ ባልሆኑ ምግቦች የአመጋገብ ስርዓት ምክንያት የሚከሰቱ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች አስመልክቶ ምክክር አካሂዷል፡፡ በመርሃግብሩ የተሳተፉ የቋሚ ምክር ቤቱ አባላት ማህበረሰባችን ስለ Read More …

Call to Action

The 58th Annual Medical Conferences of Ethiopian Medical Association was a hybrid meeting attended by 230 in-person participants, and more people joined virtually. Having thoroughly deliberated on the theme of the conference, participants of the 58 issued the following call Read More …

Page 6 of 16
1 4 5 6 7 8 16