
በጅማ ዩንቨርስቲ ሕክምና ማዕክል ለረጅም ዓመታት በተለያዩ የስራ እርከኖች ያገለገሉ አንጋፋ ሐኪሞች እነርሱ ስራ በጀመሩባቸው ዓመታት ስለነበረው የህክምና መሳርያዎች እጥረት እንዲሁም በቀን ሲያክሟቸው ስለነበሩ ታካሚዎች ቁጥር አንስተው ለታዳሚዎች ልምዳቸውን አካፍለዋል፡፡#Happy_Doctors’_Day#Wholesome_Approach_to_Medicine_to_Reduce_Physicians’Burden#EMA#EMAJimmaBranch#July02/2022#የሐኪሞችን_ጫና_ለመቀነስ_ሁለንተናዊ_ጤናማ_አኗኗርን_እንከተል